newsare.net
በኢንዶኔዥያዋ ጃቫ እና ባሊ ደሴቶች በደረሰ ከባድ ርዕደ ምድር፣ ሦስት ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ። አደጋው፣ በአካባቢው የነበረውን የነዋሪዎች ጭንቀት ያባባሰ መበኢንዶኔዥያ በደረሰ ከባድ ርዕደ ምድር የሦስት ሰዎች ሕይወት አለፈ
በኢንዶኔዥያዋ ጃቫ እና ባሊ ደሴቶች በደረሰ ከባድ ርዕደ ምድር፣ ሦስት ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ። አደጋው፣ በአካባቢው የነበረውን የነዋሪዎች ጭንቀት ያባባሰ መሆኑም ተመልክቷል። Read more