newsare.net
በምዕራብ ወለጋ፤ ነጆ ወረዳ ከትናንት በስቲያ አምስት ሰዎች የተገደሉት የአባ ገዳዎችንና የሃገር ሽማግሌዎችን ጥሪ ባልተቀበሉ የሸኔ ኦነግ ታጣቂዎች ነው ሲልበምዕራብ ወለጋ በተገደሉ ሰዎች ጉዳይ የኦሮሚያ ፖሊስ ማብራሪያ ሰጠ
በምዕራብ ወለጋ፤ ነጆ ወረዳ ከትናንት በስቲያ አምስት ሰዎች የተገደሉት የአባ ገዳዎችንና የሃገር ሽማግሌዎችን ጥሪ ባልተቀበሉ የሸኔ ኦነግ ታጣቂዎች ነው ሲል የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። Read more