newsare.net
አዲሱ የኦሮሚያ ምክትል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ ከደምቢ ዶሎና ቄለም ወለጋ ዞን የማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። ቪኦኤ ያነጋገራቸአቶ ሽመልስ አብዲሳ በወለጋ
አዲሱ የኦሮሚያ ምክትል ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ዛሬ ከደምቢ ዶሎና ቄለም ወለጋ ዞን የማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። ቪኦኤ ያነጋገራቸው የውይይቱ ተሳታፊዎች በዞኑ ሰላም እንደሚያሰፍኑ ተናግረዋል። Read more