newsare.net
የሁለቱን የኢሕአዴግ አባል ፓርቲዎች ሕወአት’ን እና አዴፓ’ን ጋዜጣዊ መግለጫዎችና የገቡበትን የፖለቲካ ፍጥጫ መነሻ ያደረጉ የሁለት ወገን ዕይታዎች ያንጸባእሰጥ አገባ:- የሁለቱ የፖለቲካ ድርጅቶች ፍጥጫ መሠረት እና አንድምታ
የሁለቱን የኢሕአዴግ አባል ፓርቲዎች ሕወአት’ን እና አዴፓ’ን ጋዜጣዊ መግለጫዎችና የገቡበትን የፖለቲካ ፍጥጫ መነሻ ያደረጉ የሁለት ወገን ዕይታዎች ያንጸባርቃል። ተከራካሪዎቹ፡- አቶ የማነ ካሳ በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የሕግ መምሕር ሲሆኑ፤ አቶ ባንተአየሁ ሽፈራው ደግሞ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ፖለቲካ ሳይንስ መምሕር ናቸው። Read more