newsare.net
ቱኒዚያ ውስጥ ትላንት ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተካሂዷል። ከ24 በላይ ተወዳዳሪዎች ተሳትፈውበታል። ኦፊሴላዊ ያልሆነ የምርጫው ውጤት ባመለከተው መሰረት ከገዢው ክፍየቱኒዚያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ
ቱኒዚያ ውስጥ ትላንት ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ተካሂዷል። ከ24 በላይ ተወዳዳሪዎች ተሳትፈውበታል። ኦፊሴላዊ ያልሆነ የምርጫው ውጤት ባመለከተው መሰረት ከገዢው ክፍል ጋር ብዙም ትስስር የላቸውም የተባሉ ሁለት ተወዳዳሪዎች እየመሩ መሆናቸው ተዘግቧል። Read more