newsare.net
ስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ ለመካሄድ የሳምንታት እድሜ በቀረበት በአሁኑ ሰዓት ዜጎች የምርጫ ካርድ ለመውሰድ ያላቸው ተነሳሽነት እንደተጠበቀው አለመሆኑን የፖየተቀዛቀዘው የዜጎች የምርጫ ተሳታፊነት እና የሚያስከፍለው ዋጋ- ቆይታ ከበፍቃዱ ሃይሉ ጋር
ስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ ለመካሄድ የሳምንታት እድሜ በቀረበት በአሁኑ ሰዓት ዜጎች የምርጫ ካርድ ለመውሰድ ያላቸው ተነሳሽነት እንደተጠበቀው አለመሆኑን የፖለቲካ ምሁራን እየተናገሩ ነው፡፡ የመብቶች እና ዴሞክራሲ እድገት ማዕከል ‘ካርድ ኢትዮጵያ’ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ በፍቃዱ ሃይሉ ዜጎች ከደህንነት ስጋት፣ በምርጫ አስፈጻሚዎች ለውጥ እና ምርጫው አሸናፊው የሚታወቅበት የተበላ ዕቁብ ነው በሚሉ ሃሳቦች ምክንያት ተነሳሽነታቸው ተቀዛቅዟል ይላሉ፡፡ Read more