Ethiopia
MapoList


«ለዴሞክራሲያችን ዘብ እንቁም»

«ለዴሞክራሲያችን ዘብ እንቁም» ያሉ አርባ አራት የዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቱ አባላት ሃገራቸው አደገኛ ሲሉ ወደጠሩት ምዕራፍ እየ
የአሜሪካ ድምፅ

«ለዴሞክራሲያችን ዘብ እንቁም»

«ለዴሞክራሲያችን ዘብ እንቁም» ያሉ አርባ አራት የዩናይትድ ስቴትስ የቀድሞ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤቱ አባላት ሃገራቸው አደገኛ ሲሉ ወደጠሩት ምዕራፍ እየተሸጋገረች እንደሆነች ገለፁ።

ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የምጣኔ ኃብት ማሻሻያ ለማድረግ ቃል ገቡ

ፈረንሣይን ሲንጣት ከከረመው ፀረ-መንግሥት ተቃውሞ በኋላ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ወጥተው ባደረጉት ንግግር በርካታ የምጣኔ ኃብት ማሻ
የአሜሪካ ድምፅ

ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የምጣኔ ኃብት ማሻሻያ ለማድረግ ቃል ገቡ

ፈረንሣይን ሲንጣት ከከረመው ፀረ-መንግሥት ተቃውሞ በኋላ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ወጥተው ባደረጉት ንግግር በርካታ የምጣኔ ኃብት ማሻሻያ ቃሎች ገብተዋል። ይሁን እንጂ ሥልጣናቸውን እንደማይለቅቁ ተናግረዋል።

የቤንሻንጉል ጉምዝ ተፈናቃዮች ቅሬታ

ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ ካማሽ ዞን፣ ያሶ ወረዳ ከሚገኘው ቀያቸው ተፈናቅለው ባህርዳር ከተማ የገቡ አምስት መቶ ተፈናቃዮች ከክልሉ መንግሥት ድጋፍ አለማግኘ
የአሜሪካ ድምፅ

የቤንሻንጉል ጉምዝ ተፈናቃዮች ቅሬታ

ከቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ ካማሽ ዞን፣ ያሶ ወረዳ ከሚገኘው ቀያቸው ተፈናቅለው ባህርዳር ከተማ የገቡ አምስት መቶ ተፈናቃዮች ከክልሉ መንግሥት ድጋፍ አለማግኘታቸውን ገልፀው ቅሬታ አቀረቡ።

ዓለምአቀፍ የፍልሰት ሰነድ በአንድ መቶ ሃምሣ ሃገሮች ፀደቀ

ሞሮኮዪቱ ከተማ ማራኬሽ ውስጥ ዛሬ በተከፈተ የሁለት ቀናት ጉባዔ ላይ የተናገሩት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዥ “የፍልሰት ጉዳይ
የአሜሪካ ድምፅ

ዓለምአቀፍ የፍልሰት ሰነድ በአንድ መቶ ሃምሣ ሃገሮች ፀደቀ

ሞሮኮዪቱ ከተማ ማራኬሽ ውስጥ ዛሬ በተከፈተ የሁለት ቀናት ጉባዔ ላይ የተናገሩት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዥ “የፍልሰት ጉዳይ መመራት በአግባቡና ደኅንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ እንጂ በዘፈቀደና አደገኛ በሆነ መንገድ አይደለም” ብለዋል።

ሃያ አራተኛው የዓለም አየር ንብረት ጉባዔ

የአየር ንብረት ለውጥ እያደረሰ ያለውን ጉዳት ለመቋቋም የሚያስችል እርምጃ ለመውሰድ እየተደረገ ያለው ጥረት እንቅፋቶች እያጋጠሙት መሆኑ ተሰማ።
የአሜሪካ ድምፅ

ሃያ አራተኛው የዓለም አየር ንብረት ጉባዔ

የአየር ንብረት ለውጥ እያደረሰ ያለውን ጉዳት ለመቋቋም የሚያስችል እርምጃ ለመውሰድ እየተደረገ ያለው ጥረት እንቅፋቶች እያጋጠሙት መሆኑ ተሰማ።

ሰባት ዓመት ያስቆጠረው የድሬደዋ ውሃ ፕሮጀክት

በድሬደዋ ከተማ ከሰባት ዓመት በፊት የተጀመረ የውኃ ፕሮጀክት ሳይጠናቀቅ በመዘግየቱ የሚጠጣ ውኃ አገልግሎት ችግር መኖሩን ነዋሪዎች እየገለፁ ነው። የከተማዪ
የአሜሪካ ድምፅ

ሰባት ዓመት ያስቆጠረው የድሬደዋ ውሃ ፕሮጀክት

በድሬደዋ ከተማ ከሰባት ዓመት በፊት የተጀመረ የውኃ ፕሮጀክት ሳይጠናቀቅ በመዘግየቱ የሚጠጣ ውኃ አገልግሎት ችግር መኖሩን ነዋሪዎች እየገለፁ ነው። የከተማዪቱ የውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን ፕሮጀክቱ በመጭዎቹ ሦስት ሣምንት ውስጥ እንደሚጠናቀቅም አመልክቷል።

የኢትዮጵያውያን ተራድዖ ባለ አደራ ምክር ቤት አማካሪዎች የወራት ክንውንና የነገ ትልሞች

«ይህ የTrust Fund ይህ ውጥን ገንዘብ ስለ ማሰባሰብ ብቻ አይደለም። ያሉንን የተለያዩ የሃይማኖት፣ የባሕልና የዘውግ መሠረቶቻችንን በመጠቀም፤ ልዩ-ልዩ ተሞክሮ
የአሜሪካ ድምፅ

የኢትዮጵያውያን ተራድዖ ባለ አደራ ምክር ቤት አማካሪዎች የወራት ክንውንና የነገ ትልሞች

«ይህ የTrust Fund ይህ ውጥን ገንዘብ ስለ ማሰባሰብ ብቻ አይደለም። ያሉንን የተለያዩ የሃይማኖት፣ የባሕልና የዘውግ መሠረቶቻችንን በመጠቀም፤ ልዩ-ልዩ ተሞክሮዎቻችንን ለላቀ ጥቅም ማዋል የምንችልበትን መንገድ መፍጠር ጭምር እንጂ» ዶ/ር መና አክሊሉ ደምሴ የመማክርት ጉባኤው ዋና ጸሃፊ።

የአርባ አንደኛው ፕሬዚዳንት ጆርጅ ኤች. ዳብልዩ. ቡሽ አሸኛኘት

የዩናይትድ ስቴትስ አርባ አንደኛ ፕሬዚዳንት የነበሩት የጆርጅ ኧርበርት ዋከር ቡሽ አሸኛኘት፤
የአሜሪካ ድምፅ

የአርባ አንደኛው ፕሬዚዳንት ጆርጅ ኤች. ዳብልዩ. ቡሽ አሸኛኘት

የዩናይትድ ስቴትስ አርባ አንደኛ ፕሬዚዳንት የነበሩት የጆርጅ ኧርበርት ዋከር ቡሽ አሸኛኘት፤

VOA60 Africa - Gabon: President Ali Bongo made his first appearance since falling ill nearly six weeks ago

Gabon: President Ali Bongo made his first appearance since falling ill nearly six weeks ago
የአሜሪካ ድምፅ

VOA60 Africa - Gabon: President Ali Bongo made his first appearance since falling ill nearly six weeks ago

Gabon: President Ali Bongo made his first appearance since falling ill nearly six weeks ago

የአርባ አንደኛው ፕሬዚዳንት ገድልና ሽኝት

ስለፕሬዚዳንት ቡሽ ክብር እየተከናወነ ያለው ሥነ-ሥርዓት በክብር ዘብና በመዘምራን የታጀበም ሲሆን የዛሬና የቀድሞ የአሜሪካና የአውሮፓ መሪዎች ከፍ ያሉ ትውስ
የአሜሪካ ድምፅ

የአርባ አንደኛው ፕሬዚዳንት ገድልና ሽኝት

ስለፕሬዚዳንት ቡሽ ክብር እየተከናወነ ያለው ሥነ-ሥርዓት በክብር ዘብና በመዘምራን የታጀበም ሲሆን የዛሬና የቀድሞ የአሜሪካና የአውሮፓ መሪዎች ከፍ ያሉ ትውስታዎቻቸውን እየዘከሩላቸው ነው።

የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ቲቦር ናጅ በአስመራ

በዩናይትድ ስቴትስ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ቲቦር ናጅ፣ ዛሬ ኅዳር 25 ቀን 2011 ዓ.ም በአሥመራ፣ ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈ
የአሜሪካ ድምፅ

የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ቲቦር ናጅ በአስመራ

በዩናይትድ ስቴትስ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ቲቦር ናጅ፣ ዛሬ ኅዳር 25 ቀን 2011 ዓ.ም በአሥመራ፣ ከፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ተወያዩ።

ፍልሰተኛ ህፃናት፣ ለወሲባዊ ጥቅታና ለፆታዊ ወከባ የተጋለጡ መሆናቸው ተገለፀ

ከወላጆቻቸው ተለይተው ብቸኛ የሆኑ ፍልሰተኛ ህፃናት፣ ለወሲባዊ ጥቅታና ለፆታዊ ወከባ የተጋለጡ መሆናቸውን፣ ከዓለማቀፍ የቀይ መስቀል ፌዴሬሽንና ከቀይ ጨረ
የአሜሪካ ድምፅ

ፍልሰተኛ ህፃናት፣ ለወሲባዊ ጥቅታና ለፆታዊ ወከባ የተጋለጡ መሆናቸው ተገለፀ

ከወላጆቻቸው ተለይተው ብቸኛ የሆኑ ፍልሰተኛ ህፃናት፣ ለወሲባዊ ጥቅታና ለፆታዊ ወከባ የተጋለጡ መሆናቸውን፣ ከዓለማቀፍ የቀይ መስቀል ፌዴሬሽንና ከቀይ ጨረቃ ማኅበራት ይፋ የሆነ መግለጫ አመለከተ።

ኳታር ከኦፔክ አባልነት ልትወጣ ነው

ኳታር ከመጪው የአውሮፓውያኑ አዲስ ዓመት2019ጀምሮ ከኦፔክ አባልነት እንደምትወጣ አስታወቀች። ከነዳጅ አምራች አገሮች ድርጅት ኦፔክ አባልነት እወጣለ
የአሜሪካ ድምፅ

ኳታር ከኦፔክ አባልነት ልትወጣ ነው

ኳታር ከመጪው የአውሮፓውያኑ አዲስ ዓመት2019ጀምሮ ከኦፔክ አባልነት እንደምትወጣ አስታወቀች። ከነዳጅ አምራች አገሮች ድርጅት ኦፔክ አባልነት እወጣለሁ ያለችው ኳታር፣ የተፈጥሮ ጋዝ አምራች ለመሆን በማቀዷን እንደሆነ ገልፃለች።

የሁቲ ቁስለኛ ተዋጊዎች ከየመን እንዲወጡ እየተደረገ ነው

በየመን ሽምቅ ተዋጊዎች ይዞታ ሥር ባለችው ሳንዓ የሚገኙ የሁቲ ቁስለኛ ተዋጊዎች፣ ስዊድን ሊካሄድ የታቀደው የሰላም ድርድር ከመጀመሩ አስቀድሞ እንዲወጡ እየተ
የአሜሪካ ድምፅ

የሁቲ ቁስለኛ ተዋጊዎች ከየመን እንዲወጡ እየተደረገ ነው

በየመን ሽምቅ ተዋጊዎች ይዞታ ሥር ባለችው ሳንዓ የሚገኙ የሁቲ ቁስለኛ ተዋጊዎች፣ ስዊድን ሊካሄድ የታቀደው የሰላም ድርድር ከመጀመሩ አስቀድሞ እንዲወጡ እየተደረገ መሆኑ ታወቀ።

በዩክሬይን ጉዳይ ተመድ ሰብሰባ ሊቀመጥ ነው

ሩስያ በቅርቡ ዩክሬይን ላይ ባደረገችው ጥቃት የተነሳ፣ የተመድ ሰብሰባ ሊቀመጥ መሆኑ ተሰማ።
የአሜሪካ ድምፅ

በዩክሬይን ጉዳይ ተመድ ሰብሰባ ሊቀመጥ ነው

ሩስያ በቅርቡ ዩክሬይን ላይ ባደረገችው ጥቃት የተነሳ፣ የተመድ ሰብሰባ ሊቀመጥ መሆኑ ተሰማ።

ጆርጅ ኤች ዋከር ቡሽ እየተሸኙ ነው

የዩናይትድ ስቴትስ አርባ አንደኛ ፕሬዚዳንት የነበሩት የጆርጅ ኧርበርት ዋከር ቡሽ አስከሬን ከዛሬ፣ ሰኞ ኅዳር 24/2018 ዓ.ም አንስቶ በተወካዮች ምክር ቤቱ አዳራ
የአሜሪካ ድምፅ

ጆርጅ ኤች ዋከር ቡሽ እየተሸኙ ነው

የዩናይትድ ስቴትስ አርባ አንደኛ ፕሬዚዳንት የነበሩት የጆርጅ ኧርበርት ዋከር ቡሽ አስከሬን ከዛሬ፣ ሰኞ ኅዳር 24/2018 ዓ.ም አንስቶ በተወካዮች ምክር ቤቱ አዳራሽ ውስጥ ለተሰናባች ክፍት ሆኖ እንደሚቀመጥ ተገልጿል።

Get more results via ClueGoal