newsare.net
“..የክልልን ጥያቄ የሚቃወሙ ግለሰቦች ናቸው ባሏቸው እና አልፎ አልፎም ከሌላ አካባቢ መጡ በሚሏቸው ለ’ጀነሬሽን’ በኖሩ ሰዎች ላይ የተፈጸመው እጅግ አሳዛኝ (የሲዳማ ጉዳይ፡- ውዝግቡ፣ ማንነት ለይተው የተነጣጠሩ ጥቃቶችና ቀጣዩ መንገድ
“..የክልልን ጥያቄ የሚቃወሙ ግለሰቦች ናቸው ባሏቸው እና አልፎ አልፎም ከሌላ አካባቢ መጡ በሚሏቸው ለ’ጀነሬሽን’ በኖሩ ሰዎች ላይ የተፈጸመው እጅግ አሳዛኝ (ድርጊት) ነው። “ አቶ ደጀኔ ወልደ አማኑኤል። “.. ጥያቄው ሰፊ መሠረት ያለው ነው። ነገር ግን የመናበብ ችግር ነው የሚታየኝ።..” አቶ ሽመልስ ኪታንቾ። Read more