newsare.net
በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ከኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጋር ግንኙነት ያላቸው ማህበራት የፊታችን ሀሙስ መስከረም 8/2012፣ በአራት የዩናይትድ ስበሰሜን አሜሪካ የሚገኙ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ማህበራት ሰላማዊ ሰልፎችን ጠርተዋል፡፡
በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ከኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጋር ግንኙነት ያላቸው ማህበራት የፊታችን ሀሙስ መስከረም 8/2012፣ በአራት የዩናይትድ ስቴትስ እና ካናዳ ከተሞች ይካሄዳሉ የተባሉ ሰላማዊ ሰልፎችን ጠርተዋል፡፡ የሰልፉን ዓላማ እና ግብ ለማብራራት በጠሩት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይም ፣ ‹‹በቤተክርስቲያን እና ምዕመናን ላይ እያየለ በመጣው ጥቃት ተቆጥተናል፣ መንግስት ጥቃት ፈጻሚዎችን ለፍርድ ማቅረብ አለበት!›› ሲሉ አሳስበዋል፡፡ ሀብታሙ ስዩም በጋዜጣዊ መግለጫው ላይ ተገኝቶ ነበር፡፡ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል፡ Read more